🔴የአርቲስቱ ልብ የሚሰብር ሀዘን እና ብዙዎችን ያስቆጣዉ AI ቪዲዮ ስለ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ | Dallol Entertainment
HTML-код
- Опубликовано: 15 апр 2025
- 🔴የአርቲስቱ ልብ የሚሰብር ሀዘን እና ብዙዎችን ያስቆጣዉ AI ቪዲዮ ስለ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM#abrelohd#alexisalexii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelis#newyear#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንተው
ዶክተር እንኳን ደና መጣክ እረ አትጥፋ ቢያስ በሳምት 4 ጌዜ ልቀቅልን ካተ አስተያየት ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤
እኔ ትመቸኛለህ አቀራረብህ ያልተንዛዛ እጥር ምጥን የለመልእክትነው የምታሥተላልፈው ይመችህ❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አለነኢመተል ኢሥላም
የአርቲስቱን ፎቶ ላይ ሻማ አድርገህ አስደነገጥገከን ለእይታ ብለህ እኛ አስደነገጥከን ለአርቲስቱ እድሜ ከጤና ይስጥልን
በትክክል የምናየውን መምረጥ ያለብን እኛና እኛ ብቻ ነን !!
ቻይና ሀገር ናት። በሰሜን ቻይና በተለይም እንደ ቤጂንግ፣ ቲያንጂን እና ሄቤይ ባሉ አካባቢዎች።
የአረብ ሀገር ሴቶች ብለህ በአድ አትጨፋልቀን አንድ አንድ በጎች ባደረጎት ነገር
ትክክል
እኔ ግን በጣም ነው እምወደው በጣም ነው የማደንቀው ቶማስ ቶራን እግዚአብሔር ክፉህን አያሰማኝ አባቴ
Geta yebark 😘😘 yeti barek
ሲጀመር አሳባቸው አገሬቱን የግብረሰዶም አገር ሊያረጎትነው በዚህ ሚዲያ አገኘን እያሉ የማይሆን ነገር የሚሰሩትን ጥናት ማረግ ግድነው 😊😊
እውይ የኔ ጨዋ የኛ መካሪ ተባረክ 😘🙏🙏
ማነው እንዳኔ ዶክታር አብይን አይቶ የመጣ በለይክ አሰዩኝ የሞተ መስሎኝነው😢😢😢😢
ምነዉ የለየኘዉ ጌታ በጠረዉ....ሥፈልጊ አችንም ይጨምርሽ
ሀሀሀ ይገርማል አረብ አገር ያለነዉን ሁላችንም አይወክልም
Awo tekekel
yhema guy new
ወይ ወድሜ ወላሄ ናፍቀኸኝ ነበር ❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቀህ❤❤
የአረብ ሀገር ሴቶች በሚል ሁላችንንም በአንድላይ አትጨፍልቀን አይጥ ባጠፋ ዳዋ ተመታ አለ
ለነም የማዳም ቅመሞችዬ ግዙልኝ ስወዳችው
"ነገር ግን እግዚአብሔር ሰለ እኛ ያለውን ፍቅሩን ያሳየ ምክንያቱም እኛ ኃጢያተኞች ሳለን ክርስቶስ ሰለ እኛ ሞተ"ሮሜ 5:8 እየሱስ ያድናል !❤
አሜን
በትክክል ወንድሜ
አቦ ይመችክ አገለለፂ በጠም ነው ደስ ዬምለው
አረ ዳናይትን ያስጠይቃታል እርግጠኛ ያልሆነችበትን ነገር ለምን ታስተዋውቃለች😢😢
ቻይና ነች ለጓደኛየ ሸር አድርጌላታለሁ
you are main my brother
ቻይና ናት ግን ውፍረቴን ወደድኩት ዶክተርዬ❤❤😂😂😂
😂😂😂ቻይናወች ሀዳ ከ25ኪሎ መችይበልጣሉ ጨርሰዉ ይቀመጡ እንጂ
ሳህ አንተልጅ እኮ አስተሳስብህ ማሻአላህ በጣምነው ደስእሚለው
Abbichuye yen wede 😢😢😢😢
ያቢቹን ሞት ለምትመኙ ሁላ ፈጣሪ አምላክ አምላክ ለናንተ ያርገው በቤታችሁ ሀዘን ይግባ አሜን 🤲🤲🤲
አሜንንን 🤲🤲
ልቦና ይስጣቸው በቤታቸውም ሞት አይግባ እነሱም ለሱ የተመኙትን አይሰጣቸው የሱን በእግዚብሔር መታመን ይዩት
@ Dr. Danawit ተጠያቂ ነች ? ለምን እርግጠኛ ባለሆነችው ሰለማታቀው ነገር እንዴት ማስታወቂያ ትሰራለች ሰውችን ገላቸው አለች እሷን አምነው
አንዳንድ ሰው አስተሳሰብ ያስጠላል ልጂ የሚፈልገውን እንጂ ህፃን ልጂ እናቱን የምትፈልገውን ምን ያውቃል በደብ መናገር የማይችል ህፃን በተረፍ እያሳደደ ይያዛቸው ይያዛቸው እንጂ ህፃናትንም እየደፈሩ የሚደበቁትንም ይያዝልን መግስት
ለልጅቹ ይኑርበት ተውት
You’re matured good RUclipsr❤
ሁሉም የመዳም ቅመም አንድ አደለም እኛ አላማ አለን እነዚ በጎች ግን አስደቡን ቱ😂😂😂
I love you ❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏👍👍👍👍
ማስተወቂያ የሰራችው ሰው እሷም ተጠያቂ መሆን አለባት
የሴትን ክብር የሚነካ ሳይሆን በወንዶች የተደፈረ ወንድአገረድ መሆኑን በአደባባይ ነው ያሳየው
ሰላም ነህ ዶ/ር ለጥያቅው መልስ ቻይና ብጂንግ ነች ቲጂ ነኝ
Kuwait hager nate❤❤
wow is it
Chain you are beast youtuber🙏
ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤
አንቴንም እያየነህ ነው እኮ የሰው ቪዲዮ የምትፖስትልን 😊😊😊😊
Chain ነች እኪ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያመለስኩት ሸልመኝ
እውነትም ዳሉል ትለያለ
ለምበርጊኔ አላቀዉም እኔ ከለሩን እራሡ አይይ 😢😢😢
ወይ. አገራችን. አሁን. ገና. በህግ. መተዳደር ጀመረች
ማስታወቂያ የሚሰራው ካንፓኒሃላፊመውሰድ እንደማይችል ሃለፊነቱ የአሰሪው መሆኑን ማሳወቅ ብቻ ነው
Cayin nat🎉🎉
ከልጂ አዋቂ ተባረክ❤❤❤❤
ቻይና
አሜንንን 🙏🙏
ቻይና😍😍😍
ቻይና ከ50 ኪሎ በታች እንዳይወጡ የተከለከሉት።🙏🙏🙏
አው በጎዳና ላይ ፕራንክ እያሉ አስጠያፊ ነገር ህግ ካለ በህግ መቀጣት አለባቸው
ይታሠሩ ደግ አደረጉልን ጋጠወጡ በዝቶ ተቸግረናል!!!
Bahrain 🇧🇭
አተም ለባርጊዲነው ያልከው ፈልግበል አተም የራስክን በጎች አሰማራ የማይሰሙ አሉና ፈለግ አረግ😂😂😂😂
እስር ቤት ያሉ ጀግኖች በደንብ እሽትአርገው ሁለተኛ እንዳይሞክረው ቢያደርጉት ጥሩ ነበር:: ምን የሚሉት እብደት ነው:: የአዲስ አበባም ህዝብ ደንዝዟል እንዴት በአደባባይ ሲፎልል ዝም ይሉታል?
ድሮም የሃረብ ሃገር በጎች😂😂😂😂
በሰሜን ቻይና ነው ቲያንጂን,ሄቤይ እና ቤንጂግ ከተሞች ውስጥ ነው
ከቻይና ነው
ትክክል በደንብ ያርምልን😂😂
ኢማራት🇦🇪
እስኪ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ ባሉ 🙄🥰🤗🥰
አልሀምድሊላ
አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ ❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን❤❤❤❤❤
የሞተልኝ እየሱስ ይመስገን ❤
ኑቲ የኔ መልካም ሰው❤❤❤❤
Chayna nat
China ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሳቀኝ የማዳም ቅመሟ ዜና😂😂😂😂ወየው😂
ቻይና ናት ከ 50 ኪሎ በታች የሆኑ ሰዎች ንፋሱ እንዳይወስዳቸው በመስጋት ነው።
ተበልቶ ከሚያልቅ በግ እስኩተሩ ይሻለዋል ግዢለት ብትባል ላትገዛለት ነገር
በቃ አይገባችሁምዴ ልጁ ግብረሰዶም ነው ህዝቡን እያለማመዱት ነውኮ እግዚኦ ማረን😢😢😢
እኔ ቭሎገር ነኝ እየገባችሁ አበረታቱኝ🙏🤩
ትለያለህ እኮ ዶክቶርዬ
Dubai🥰
Bahrain 🇧🇭 new
የልጁ ምረጫ ኣናዲደኛል፡ምን ኣለበት በጉ፡ብመረጢ አይአይ እዴልየ
Kuwait 🇰🇼
👍👍👍🎉🎉
ክክክክክክክ😃😃😀😀😀
ቻይና መሰለችኝ
ትክክል 👍🏼👍🏼
ስማ ወድምየው እዴት የአብይን መታምም አሳዛኝ ትላለህ አስደሳች ነውጅ ፣አፈር ድሜ ይብላ ይሄ እበት
የሰውልጅ ከሰው ተወልዶ እንዴት ለሰው ሞትን ይመኛል ሚስት ልጆች ቤተሰብ ያለው መሪ ነው ለሁላችንም እግዚያብሔር ፍርድ አለው በዚ ልክ መጨካከን መልካም አይደለም
Dalol Tileyaleh
ሀሀሀሀ ጭራሺ ከሰውበታችእይሆኑብየ😂😂እኔኮ እደትነው ብሩ ከራሳችሁ ወጭእሚያልፈው
👍❤❤❤❤❤👍❤❤❤
Jegnaaa❤
በደምብ መተየክ አለባት ሳታረጋጊት እንደት ትሰራለች
Czech Republic Czech Republic 🥰
ሰለም ቤተሰብ ስረ ለይ ስለ ነበርኩ በደንብ አልሰመሁም ነበረ ድገም ሰምቼ እመለሰለሁ
እሺ 😂😂
ቸይና ነው
Fetari tsenatun yestew🙏😢
ቻይና ነች🎉
❤china
ድፍረት ሳይሆን አላማው ሌላ ነው ጌ መሆን አለበት
ቸይነ
ጠቅላዩ ምን አደረገ በለፋ በሠራ
ቻይና ነች አገሪቱ❤
ቀኢየሱስ ስም ጠላቶቹ የቅደሙ ምን አደረጋቸው መቶ ሺ እብድ ሰለቻለ ። በሆነና ሺ አመት በኖረ
❤ ❤❤❤❤❤
በስልክ ያወራችዋን ልጅ ግን ከዱባይ ሳይሆን ከምር አጥፉልን😂😂
🙏❤️❤️
China ❤❤❤